ከራስ ተሞክሮ የተወለደ ጥበብ
Your browser doesn’t support HTML5
የቀለም ሥዕል እና የግራፊክስ ጥበብ ሞያተኛዋ ማሕሌት ብርሃኑ፣ የሙሉ ጊዜ የሥነ ልቡና ባለሞያም ናት። ማሕሌት፣ በዕለት ተዕለት ሕይወቷ፣ እርሷንም ኾነ ሌሎች ሴቶችን የሚያጋጥሙ ችግሮችንና ተግዳሮቶችን በሸራ ላይ በማሳረፍ ትታወቃለች። የሥዕል ጥበብ ሥራዎቿ፣ ‘ኩኩስ ፔንስል’ ወይም “የኩኩ እርሳስ” በሚል ስያሜ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ይገኛሉ።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/