“ራስን መግዛት የሥራዎቼ ማጠንጠኛ ነው” - ሠዓሊ አሸናፊ ከበደ
Your browser doesn’t support HTML5
“አርት ባይ አሹ” - በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት በሠዓሊ አሸናፊ ከበደ የተጀመረ የሥዕል እና የግራፊክስ ጥበብ ስቱዲዮ ነው፡፡
አሸናፊ፣ በሥራው በማደግ ላይ ያለ የሙሉ ጊዜ ሠዓሊ ነው፡፡ በአቢሲኒያ የሥነ ጥበብ ት/ቤት ደግሞ መምህር ነው፡፡
ኤደን ገረመው ከአሸናፊ ከበደ ጋራ የነበራት ቆይታ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡