የማ እና እዬኤል ስለ “የደጋ ሰው”

Your browser doesn’t support HTML5

ድምጻዊት የማርያም ቸርነት በምድረክ ስሟ ‘የማ’ በድምጽ፣ የያሬድ ሙዚቃ ትምሕርት ቤት መምሕሩ እዮኤል መንግሥቱ ደግሞ በዝግጅት እና በቅንብር ያዋሃዱት የ ‘ደጋ ሰው’ የሙዚቃ አልበም፣የተለያዩ የሙዚቃ ባሕሎችን ያዛመደ አዲስ ሥራ ነው። ኤደን ገረመው ሁለቱን ባለሞያዎች አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች።