ሽጉር ካሜራዎች ለመደበኛ ዜጎችም ተደራሽ ሊሆኑ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ሕግ አስከባሪዎች፣ በአደገኛ ሁኔታዎች ውስጥ ደኅንነት ይሰማቸው ዘንድ ከሰውነት ጋራ የሚጣበቁ አነስተኛ እና ርካሽ ካሜራዎችን ይጠቀማሉ፡፡ አሁን ላይ ግን፣ እነኚህ ቅርቅር ካሜራዎች ለመደበኛ ዜጎችም ተደራሽ መኾን ጀምረዋል። ይህ እንዴት ሊሳካ እንደቻለ የሚያብራራልንን ዘገባ ጁሊ ታቦን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም አሰናድቶታል። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።