ርህራሄ የታከለበት የትምህርት አሰጣጥ እና ሰውኛ ክህሎት

Your browser doesn’t support HTML5

ጂአይዜድ ኢንተርናሽናል ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመቀናጀት ላለፉት ስድስት ወራት በሁለት ዙር 190 አሰልጣኝ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ኤል ኤክስ ዲ የተሰኘው ይሄው ስልጠና የተለያዩ ባለሞያዎችን የሚያሰለጥኑ ወጣቶች የትምህርት አሰጣጥ መንገዳቸው ከጽንሰ ሃሳብ ይልቅ በጨዋታ እና በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ የሚተገበር እንዲሆን ለማስቻል ያለመ ነው፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/