የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ለወጣቶች
Your browser doesn’t support HTML5
የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ተቋም (ካርድ) ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲሰጥ የቆየውን'የአዲሱ ትውልድ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ሥልጠና' አጠናቋል፡፡
ስልጠናው ለ10 ተከታታይ ሳምንታት የተካሄደ ሲሆን ከተለያዩ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተውጣጡ 175 ተማሪዎች ተሳትፈውበታል። ስልጠናው ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደ መሆኑንና በቀታይ ወደ ክልል ከተሞች እንደሚስፋፋም ተቋሙ አስታውቋል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/