የቡና ምርት እና ጣዕም ያቀናው "ጌሻ ቪሌጅ"

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ቡናን ለዓለም ገበያ ከሚያቀርቡ ታላላቅ ቡና አምራች ተቋማት መሃከል "ጌሻ ቪሌጅ"/ጌሻ መንደር/ አንዱ ነው። የመንደሩ መገኛ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሲኾን፣ ያቀናችውም ሬቸል ሳሙኤል ናት። ሬቸል በአካባቢው የቡና ማምረቻ ከከፈተች ወዲህ፣ በአካባቢው ማኅበረሰብ ላይ ሠናይ ተጽእኖ በማሳደር ላይ ትገኛለች። ከአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ጋራ ቆይታ አድርጋ ነበር። /ሙሉ ዘገባውን ከተያይዘው ፋይል ይከታተሉ/