መድሃኒት የተላመዱ በሽታዎች በማኅበረሰቡ ላይ የደቀኑት አደጋ

Your browser doesn’t support HTML5

አትዮጵያን ጨምሮ በብዙ ታዳጊ ሃገራት መድሃኒቶችን ጀምሮ አለመጨረስ፣ በጋራ መጠቀም፣ ያለ ሃኪም ትዕዛዝ መድሃኒት መውሰድ የተለመደ ነው። ይሁንና ይህን መሰል ድርጊቶች በሽታዎች መድሃኒቱን እንዲላመዱ የቀደመውን ያማዳን አቅማቸውን እንዲያጡ እያደረጉ ነው። የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረትም ይህ ችግር በአለም ላይ ካሉ አስር ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና ተግዳሮቶች መሃከል አንዱ ነው። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/