የኮሎራዶ ግዛት የመጀመሪያውን የሕግ ታራሚዎች ሬዲዮ ጣቢያ ከፈተ
Your browser doesn’t support HTML5
ብዙዎች እስር ቤቶችን ወንጀለኞች የቅጣት ጊዜያቸውን እስኪጨርሱ ድረስ እርቀው የሚቆለፉባቸው ስፍራዎች አድረገው ይወስዷቸዋል። በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ አንድ ግዛት ግን ፣የሕግ ታራሚዎች አስፈላጊ የሆነ ተሃድሶ እና የሕይወት ክህሎትን አዳብረው በሰላም ማኅህበረሰቡን ዳግም እንዲቀላቀሉ ለማድረግ የሬዲዮ ጣቢያ በመክፈት ታራሚዎች ሃሳባቸውን የሚያጋሩበት ለየት ያለ ዕድል ፈጥሯል። ዘገባው የሼሊ ሺንድለር ነው።
/ ሙሉ ዘገባውን ከተያይዘው የምስል ፋይል ያዳምጡ/