ፕሎጊንግ ስፖርት እና አካባቢ ጥበቃ

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሎጊንግ ኢትዮጵያ በረዳት ፕሮፌሰር ፍሬው ከፍያለው እና በሶስት ወንድ ልጆቻቸው አማካኝነት የተጀምረ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ፕሎጊንግ ዱብ ዱብ እያሉ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያደረጉ አካባቢን ማጽዳት ሲሆን፤ አቶ ከፍ ያለው እና ልጆቻቸው አራት ሆነው የጀመሩት ጽዳት፤ በየሳምንቱ እጅግ ብዙ ሰዎች የሚሳተፉበት ትልቅ እንቅስቃሴ ሆኗል፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር ፍሬው ከፍ ያለው ከኤደን ገረመው ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ቆይታቸው አቶ ፍሬው ስለ ፕሎጊንግ ከሚያብራሩበት ይጀመራል፡፡