የፊልም ጥበብ ባለሞያ ምህረት ማንደፍሮ አካዳሚ አዋርድ አባል በመሆን ተመረጠች

Your browser doesn’t support HTML5

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የፊልም ጥበብ ባለሞያ ምህረት ማንደፍሮ ባለፈው ሳምንት የአካዳሚ አዋርድ አባል እንዲሆኑት ከመረጣቸው 397 የፊልም ጥበብ ባለሞያዎች መሃከል አንዷ ሆነች:: / ይህን እና ሌሎች የመዝናኛ ዜናዎች ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/