የአገልግሎት ሂሳብ ካልከፈሉ አራስ ልጆቻቸው የሚታገቱባቸው የኮንጎ እናቶች
Your browser doesn’t support HTML5
እንደ አብዛኞቹ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ሁሉ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሁለንተናዊ የሆነ የጤና መድህን ሽፋን የላትም። ሆስፒታሎች፣ ህሙማን የህክምና ወጭያቸው ሙሉ በሙሉ ከፈለው ካልወጡ በሆስፒታሉ እንዲቆዩ በማድረግ ይገደዳሉ። በጤና ተቋም ለመውለድ ቢያንስ 40 ዶላር የሚያስከፍል ሲሆን ይህም ለብዙዎች እጅግ ውድ ነው። የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች ያሰናዱትን ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች፡፡