2021 ለኢትዮጵያዊያን ሴቶች ምን ይመስል ነበር?
Your browser doesn’t support HTML5
የአውሮፓዊያኑ 2021 ዓ.ም በሴቶች ሕይወት ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ተጽእኖ አሳድሯል፡፡
በኢትዮጵያም በህወሓት ኃይሎች እና በፌዴራል መንግሥቱ መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት እጅግ ብዙ ሴቶች በአስገድዶ መደፈር፣ ጥቃትን እና መፈናቀልን አስተናግደዋል፡፡ ለመሆኑ ዓመቱ እንዴት አለፈ?