የዩናይትድ ስቴትስ እና የቻይና ባለሀብቶች መፎካከሪያው የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ መዝናኛ ኢንዱስትሪ፣ በቻይና እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ዓለም አቀፍ ውድድር እና መደጋገፍ የሚታይበት አንዱ ዘርፍ ነው። ሁኔታውን፣ አፍሪካውያን አርቲስቶች እንደ ዕድል ይመለከቱታል። የኬት ባርትሌትን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።