የፕሬዚደንት ባይደንና የአፍሪካ መሪዎች የጋራ ፎቶግራፍ ስነ-ስርዓት
Your browser doesn’t support HTML5
ለሦስት ቀናት የተካሄደው የዩኤስ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ትናንት ሐሙስ ሲጠናቀቅ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን እና በደርዘን የሚቆጠሩ የአፍሪካ አገራት መሪዎች በጋራ ፎቶ ተነስተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5