በአሜሪካ እና በአውሮፓ ሃገራት የተካሄዱ ጸረ ጦርነት ሰልፎች

Your browser doesn’t support HTML5

ትላንት ሃሙስ ማለዳ ላይ ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች በኋላ ከሰዓቱን አሜሪካዊያን በጎዳና ላይ ወጥተዋል፡፡ ጦርነቱ እንዲቆም በመላው ሃገሪቱም ለሰላም ተማጽኖ የሚያደርጉ ቡድኖች እነዚህን ሰልፎች አካሂደዋል፡፡ በተመሳሳይ ቀድሞ የታላቋ ሶቪየት ሕብረት አካል በነበሩ ሃገራት ውስጥም ይህን መሰል ሰልፎች እየተካሄዱ ይገኛሉ፡፡