የዋግ ኽምራ እና ሰሜን ወሎ ነዋሪዎች በህወሃት ወረራ ወቅት የተቆረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ኢኮኖሚያዊ ችግርን ፈጥሯል አሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የህወሃት ኃይሎች ተቆጣጥረዋቸው በነበሩት የአማራ ክልሎቹ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደርና ሰሜን ወሎ አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቁረጡ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መጋለጣቸውን ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ ለአንድ ዓመት ገደማ ያለ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ለመቆየት መገደዳቸውን ነው የሚናገሩት፡፡