የማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ፣ ዐርብ፣ ሚያዝያ 29 እና 30 እንዲሁም ግንቦት 1 እና 2 ሙሉ ሥርጭቶቻችንን ከዚህ የቪኦኤ አርማ ሥር ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ማግኘት እንደምትችሉ ከአክብሮች ጋር እንገልፃለን፡፡
ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
በአዲስ ቴክኖሎጂ ሽግግር ወቅት በተፈጠረ ጊዜያዊ የቴክኒክ ችግር ምክንያት የሰሞኑን አንዳንድ ሥርጭቶቻችንን በሙሉ እና በቀጥታ ማግኘት ባለመቻላችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡
ቴክኒሻኖቻችን ችግሩን ፈጥነው ለማስወገድ በትጋት እየሠሩ መሆኑን እየገለፅን የማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ፣ ዐርብ፣ ሚያዝያ 29 እና 30 እንዲሁም ግንቦት 1 እና 2 ሙሉ ሥርጭቶቻችንን ከሥር ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ማግኘት እንደምትችሉ ከአክብሮች ጋር እንገልፃለን፡፡

Your browser doesn’t support HTML5
የዐርብ፣ ግንቦት 2/2005 ዓ.ም የአማርኛ ሥርጭት - የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ - ቪኦኤ
Your browser doesn’t support HTML5
የሐሙስ፣ ግንቦት 1/2005 ዓ.ም የአማርኛ ሥርጭት - የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ - ቪኦኤ
Your browser doesn’t support HTML5
የረቡዕ፣ ሚያዝያ 30/2005 ዓ.ም የአማርኛ ሥርጭት - የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ - ቪኦኤ
Your browser doesn’t support HTML5
የማክሰኞ፣ ሚያዝያ 29/2005 ዓ.ም የአማርኛ ሥርጭት - የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ - ቪኦኤ