አፍሪካ ሲዲሲ በአፍሪካ አራተኛው ዙር የኮቪድ ግርሻ አሳስቦኛል አለ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ በሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠሪያ ተቋም አፍሪካ ሲዲሲ አመት በዓል እየደረሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት በአህጉሪቱ እየተመዘገበ ያለው አዲሱ የኮቪድ 19 ስርጭት አሳስቦኛል አለ፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንኬንጋሶንግ የአፍሪካ ሃገራት ክትባትን ላይ አስገዳጅ ደንብ እንዲያወጡ እየገፋን እንገኛለን ብለዋል፡፡