በድጋሚ እየተቋቋመ ያለው አንጋፋው የሴት ጋዜጠኞች ማኅበር

Your browser doesn’t support HTML5

ከተመሰረተ 22 ዓመታትን ያስቆጠረውና አንጋፋ እና ወጣት ሴት ጋዜጠኞችን በአባልነት ይዞ የቆየው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሞያ ሴቶች ማኅበር(ኤምዋ)ብዙዎችን አፍርቷል፡፡ ይሁንና የማህበሩ ሁለተኛ አስር ዓመት  በሃገሪቱ የማኅበራት የገንዘብ ድጋፍን በተመለከተ በወጣው ሕግ ምክንያት ግን ተዳክሞና በበጎ ፍቃደኛና በጥቂት የቦርድ አባላት ጽናት ቆይቷል፡፡ ይሄ የባለሞያዎች ማኅበር በቅርቡ እየተነቃቃ በአዲስ መልክ እንቅስቃሴ ለመጀመር እየተንደረደረ ይገኛል፡፡