የ16ቱ ቀናት ጸረ ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ እና #የእህቴ ጠባቂ ነኝ የሚለው የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንቅስቃሴ
Your browser doesn’t support HTML5
የጸረ ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ የ16 ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕዳር 15 ቀን ተጀምሮ ያበቃ ቢሆንም የኢትዮጵያ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘንድ #የእህቴ ጠባቂ ነኝ በሚል ርዕስ ዘመቻውን በመቀላልቀል የተጀመረው፤ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ሴቶች እና ሕጻናት የምግብ፣ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች እና መሰረታዊ ድጋፎች የማሰባሰብ እንቅስቃሴ ግን እንደቀጠለ ይገኛል፡፡