መካከለኛው ምሥራቅ የዌስት ባንክ ህፃናት የደኅንነት ሥጋት ጃንዩወሪ 29, 2024 Your browser doesn’t support HTML5 የእሥራኤል የመከላከያ ሠራዊት ጋዛ ውስጥ በሃማስ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘመቻ በቀጠለበት ወቅት ዌስት ባንክና ምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያሉ ህፃናት ከግጭት ጋር በተያያዙ ሁከቶች የተነሳ ለአደጋ መጋለጣቸው እየተዘገበ ነው። የአሜሪካ ድምጿ ሴሊያ ሜንዶዛ ከምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያጠናቀረችውን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።