እግር ኳስ፣ ስፖርት እና ጉዳት

Your browser doesn’t support HTML5

የአለም ዋንጫ በካታር እየተካሄደ ባለበት ሰዓት ስለፖርት እና ጉዳቶች እንቃኛለን፡፡ የስፖርተኞች አካል ጉዳት እና የማገገም ሂደት ምን መምሰል አለበት የሚለውን ባለሞያው አጋርተውናል። የስፖርት እና የስነ ልቦና ባለሞያዎች በውድድር ዓለም ስኬታማ ለመሆን የስፖርተኞች አካላዊ ብቃት ላይ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ጤናቸውን በተመለከተም ትኩረት መደረግ አለበት እያሉ ነው፡፡

/ዝርዝሩን ከዕለቱ የኑሮ በጤነንት መሰናዶውች ይከታተሉ/