ፋይብሮይድ የተሰኘው የማኅጸን እጢ እና ህክምናው
Your browser doesn’t support HTML5
በወር አበባ ጊዜ ብዙ ደም መፍሰስ ፥ የሆድ ህመም፣ የሆድ ድርቀት እና የታችኛው የወገብ አካባቢ ህመም ፋይብሮይድ የተሰኘው የማኅጸን እጢ እድገት ምልክቶች ተደርገው ይወሰዳሉ። በሽታው በጊዜ ካልታከመም መካንነት ሊያስከትል ይችላል። የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የጤና ተቋም ኤን.አይ.ኤች የፋይብሮይድ እጢ በአለም ላይ በወላድነት እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ 80 ከመቶ የሚሆኑ ሴቶችን የሚያጠቃ የጤና ተግዳሮት መሆኑን አስታውቋል።
/ዝርዝሩን ከኑሮ በጤንነት መሰናዶ ይከታተሉ።/