በቀዶ ጥገና ስለመውለድ ልንገነዘባቸው የሚገቡ ጉዳዮች

Your browser doesn’t support HTML5

አንዲት ሴት የእርግዝና ወቅቷ አብቅቶ ለመውለድ ስትቃረብ በተፈጥሯዊ መንገድ አሊያም ደግሞ በቀዶ ጥገና መውለድ ትችላለች። በተለምዶ ሲ ሴክሽን የሚባለው ሲዛሪያን ሴክሽን ወይም የቀዶ ጥገና ወሊድ የጤና ባለሞያዎች በመደበኛው መልኩ ልጆችን ማዋለድ ሲያቅታቸው፣ እናትየዋን እና ጽንሱን ጉዳት ላይ የሚጥል ነገር ሲኖር የሚደረግ ነው። ይሁን እንጂ እናቶችም በራሳቸው ምርጫ ቀዶ ጥገና ሊያደርጉ ይችላሉ።

/ሙሉ መሰናዶውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/