የሱስ አማጭ መድሃኒቶች አደገኛ ስርጭት እና ስጋት

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ላይ፣ ተፈጥሯዊ ካልኾኑ ነገሮች የተመረቱ፣ አቅርቦታቸው ቀላል እና በዋጋቸው ርካሽ የኾኑ መድኃኒቶች (ሴንቴቲክ ድራግስ) ምርት እና ፍላጎት መጨመር፣ የብዙዎችን ሕይወት አደጋ ላይ እየጣለ እንደኾነ፣ የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል።
በዓለም ዙሪያም፣ እ.አ.አ በ2021፣ ወደ 300 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች፣ እኒኽን መሰል መድኃኒቶችን እንደሚጠቀሙ ሲዘገብ፣ ይኸው የተጠቃሚዎች አኀዝ፣ ባለፉት ዐሥር ዓመት ጊዜ ውስጥ፣ 23 በመቶ እንደጨመረ ጥናቶች ያሳያሉ።
/ሙሉ መሰናዶውን ከተያያዘው የኑሮ በጤንነት መሰናዶ ይከታተሉ/