የአንቶኒዮ ጉዜሬዥ 2022 የአዲስ ዓመት መልዕት

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መግስታት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ለአዲሱ ዓመት ባስተላለፉት መልዕክት የዓየር ንብረት ለውጥ እና ኮቪድ 19 ጫና ያሳደረባት፤ ዓለም እንድታገግም ዓለም አቀፍ ትብብር እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል፡፡