የአብዲሳ አጋ ታሪክና ሌሎች የወረቀት ሞዛይክ ስዕሎች፤ ቆይታ ከሚናስ ሃለፎም ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ሰዓሊ ሚናስ ሃለፎም በአንድ ወቅት ከተማ ውስጥ ተከስቶ በነበረ የዘይት መወደድ የተነሳ አማራጭ ቀለም ፍለጋ የገባበት የወረቀት ሞዛይክ ስራ ልዩ ምልክቱ መሆን የቻለ ሰዓሊ ነው። ሚናስ ባህል፣ ሴትነት፣ ውበት እና አሁን አሁን ደግሞ ጦርነት ላይ አተኩሮ ስራዎችን እያደረሰ ነው። ከሰዓሊነቱ በተጨማሪም የጀግናው አብዲሳ አጋን ታሪክ በኮሚክ መጽሃፍ መልክ በእንግሊዘኛ እና በሰርቢያ ቋንቋ ለህትመት አብቅቷል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/