በአዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ ጊዜያዊ ከለላ ተጠቃሚ የሚሆኑ ሰዎች ምን ይላሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት የደህንነት መስሪያ ቤት ባለፈው ሳምንት ለኢትዮጵያዊያን ጥገኝነት ጠያቂዎች እና በተለያዩ ሰብዓዊ ቀውሶች ምክንያት ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይሹ አንድ ዓመት ከ6 ወር የሚቆይ ከለላ መስጥቱን አስታውቋል፡፡ በዚህ ከለላ ተጠቃሚ ከሚሆኑ ሁለት ኢትዮጵያዊ ጥገኝነት ጠያቂዎችን አነጋረናል፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/