ጥቃት ፈፃሚዎች እንዲጠየቁ ሴታዊት ንቅናቄ ጠየቀ
በትግራይ፣ በአማራና በአፋር እንዲሁም ግጭት ባለባቸው የምዕራብ ኦሮምያ አካባቢዎች የሁከት ተጋላጭ ሴቶችና ህፃናት አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግላቸው የ“ሴታዊት ንቅናቄ” መሪዎች ጠይቀዋል።
ጥቃት አድራሾች ህግ ፊት እንዲቀርቡ የተቋሙ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ስህን ተፈራ ጠይቀዋል።
በየዓመቱ የሚታሰበው የ16 ቀናት የፀረ- ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ ‘#አሁንም አልረፈደም’ በሚል መሪ ቃል እየታሰበ ነው።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/