ዓለም አቀፉ የስራ ፈጠራ ሳምንት እና የኤክስ ሃብ አዲስ ተሳትፎ

Your browser doesn’t support HTML5


በሴንተር ፎር አፍሪካን ሊደርሺፕ አማካኝነት የተመሰረተው ኤክስ አብ አዲስ ስራ ፈጣሪነትን ከአመራር ክህሎት ጋር በማጣመር የሚሰራ ተቋም ነው፡፡ ይህ ተቋም በየዓመቱ በህዳር ወር የመጀመሪያ ሳምንት ላይ የሚታሰበው የዓለም የስራ ፈጠራ ሳምንት ተሳታፊ ነበር። የተቋሙ መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ቴድሮስ ታደሰ በዩናይትድ ስቴትስ ተገኝተው ልምዳቸውን ለሌሎች አለም አቀፍ የስራ ፈጣሪዎች አካፍለዋል። አቶ ቴድሮስ ታደሰ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ተወዳዳሪና ስኬታማ እንዲሆኑ በቅድሚያ በሃገሪቱ ሰላም ይስፈልጋታል ሲሉ አሳስበዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/