ከእረኝነት እስከ አለም ዓቀፍ የፊልም ባለሞያነት

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ተራሮች ስር ተወልዶ ያደገው ውበቱ ሺመላሽ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መጥቶ የፊልም ጥበብ በማጥናት በሆሊውድ የራሱን መሰረት ጥሏል። ውበቱ የሰራቸው 'ሰባሪ ምላጭ' እና 'ካንትሪ ለስ ዉማን 'የተሰኙ ሁለት ፊልሞች በቅርቡ ከስምንት በላይ አለም አቀፍ ሽልማቶችን ተቀዳጅቷል።