በድሬዳዋ ከተማ የፕላስቲክ ቆሻሻን በድጋሚ ለጥቅም የሚያውለው ተቋም
Your browser doesn’t support HTML5
በድሬዳዋ ከተማ አንድ ለየት ያለ የፕላስቲክ የቆሻሻ ማብላያ ተከፍቷል። ይህ ተቋም በድሬዳዋ ከተማ በጽዳት ስራ ላይ የተሰማሩ እና ቆሻሻ በመሰብሰብ ላይ ለሚሰሩ ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል።
/ሙሉ ዘገባን ከተያያዘው የምስል ፋይል/
Your browser doesn’t support HTML5