የቶኒ የትያትር ሽልማት የቀለም እኩልነትን ያገናዘበ ሆኗል
Your browser doesn’t support HTML5
በአንድ ጊዜ ከ500 በላይታዳሚዎችን የሚያስተናግደው ብሮድዌይ የሚባለው ቴአትር እጅግ ተወዳጅ ሲሆን የራሱ የሆነ የሽልማት ዘርፍም አለው፤ ቶኒ አዋርድስ ይባላል።
የዚህ የቴአትር ጥበባት ዘርፍ ሽልማት ሥነ ሥርዓትየፊታችን ዕሁድ ይካሄዳል። የዘንድሮው የቶኒ ሽልማት እጅግ ብዙ ጥቁር አሜሪካዊያን የታጩበት እንደሆነ ተነግሯል። /ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/