ከ40 ኮንቴነር በላይ የጤና መሳሪያዎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ የተዘጋጀው ቡድን
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚገኙ ከ20 በላይ የሚሆኑ የጤና ባለሞያዎች ገንዘብ በማሰባብሰብ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተጎዱ አራት የጤና ጣቢያዎች ወደ 40 ኮንቴነር የሚጠጋ ቁሳቁስ ለመላክ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል። የቡድኑ አስተባባሪን የሆኑት እና በሰሜን ካሊፎኒያ ግዛት የጉበት ንቅለተከላ ሃኪም ዶ/ር ቅድስት ኪዳኔ ይማም ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል።