ፈጣን ምግቦችን ከጤፍ እያመረተ ወደ ውጭ የሚልከው 'ላቭግራስ ኢትዮጵያ'
Your browser doesn’t support HTML5
'ላቭግራስ ኢትዮጵያ' ከተመሰረተ ሦስት ዓመታት ያስቆጠረ ሲሆን በቅርቡ ሱሉልታ ላይ በከፈተው ተቋም አማካኝነት ከጤፍ የሚሰሩ ፍሌክሶች፣ ለኩኪስ እና ፓን ኬክ መጋገሪያ የሚያገለልግል ዱቄት እና ከጤፍ የተሰሩ ፈጣን ምግቦች እያመረተ ይገኛል።
በቅርቡም ኃይል ሰጭ መጠጦችን ማምረት ለመጀመር እየተንደረደረ መሆኑን የተቋሙ መስራች ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል።
[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]