በአፋር ተይዘው ያሉ የትግራይ ተወላጆች ለሞት እና ለበሽታ ተጋልጠናል አሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በአፋር ተይዘው ያሉ የትግራይ ተወላጆች ለሞት እና ለበሽታ ተጋልጠናል አሉ ከአፋር ክልል አብዓላ ከተማ ታፍሰን ሰመራ የሚገኝ ማጎሪያ ውስጥ እንገኛለን ያሉ የትግራይ ተወላጆች ያለጠያቂና ተመልካች ከአምስት ወራት በላይ መያዛቸውን ለቪኦኤ ተናገሩ። የትግራይ ተወላጆቹ “ለሞት እና ለበሽታ ተጋልጠናል” ብለዋል።
በሌላ በኩል በአማራ ክልል በሚገኙ ስድስት ጣቢያዎች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መስመር ዘረፋ መፈጸሙን የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡