ባይደን ኦሚክሮንን ለመቋቋም ሰዎች እንዲከተቡ እያበረታቱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን በከፍተኛ ሁኔታ የሚሰራጨው የኮቪድ 19 ዝርያ ኦሚክሮን መከሰትን ተከትሎ ወረርሽኙን ለመዋጋት ሶስት የተራዘሙ እቅዶችን ይፋ ያደረጉ ሲሆን፤ በዚህም ሕዝቡ እንዳይደናገጥ በጥብቅ አሳሰበዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩና እስካሁን ድረስም ክትባቱ ላልደረሳቸው አሜሪካዊያንም ክትባቱን ይወስዱ ዘንድ ተማጽነዋል፡፡