የሶማሊያው ፕሬዘዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማገድ ስልጣን አላቸውን?
Your browser doesn’t support HTML5
የሶማሊያው ፕረዘዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሁሴን ሮብሌ ከስልጣናቸውን ማገዳቸውን ተከትሎ በሶማሊያ ፖለቲካዊ ውጥረት ነግሷል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት መግለጫ አውጥቷል፡፡ የሶማሊያው ፕሬዘዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ/ ፎርማጆ የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ስልጣን ማገዳቸውን ሕገመንግስታዊ ነው ወይ የሚለው ሃሳብም አከራካሪ ሆኗል፡፡