ድምጽ የምክትል ፕሬዚዳንትነት ተፎካካሪዎች ክርክር ኦክቶበር 08, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት ማይክ ፔንስ እና የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ የካሊፎርኒያዋ ሴኔተር ካመላ ሃሪስ ትናንት ረቡዕ ምሽት ዩታ ግዛት ሶልት ሌክ ሲቲ ውስጥ ክርክር አካሂደዋል።