የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ የዛሬ ውሎ

Your browser doesn’t support HTML5

ሦስተኛ ቀኑን ላስቆጠረው ሰባ ሰባተኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ኒው ዮርኩ።

በሥፍራው የሚገኘው ባልደረባችን ሃብታሙ ስዩም በዛሬው ዕለት ንግግር ያሰሙ የአንዳንድ የአፍሪካ አገሮች መሪዎች ያሰሙትን ንግግር ጨምሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ያስቃኘናል።