በቦይንግ 737 ማክስ 8 መከስከስ ህይወታቸውን ላጡ የአርባ ቀን መታሰቢያ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢቲ 302 ቦይንግ 737 ማክስ 8 ህይወታቸውን ላጡ የበረራ ቡድን አባላትን ጨምሮ 157 ተሳፋሪዎች የመታሰቢያ የፀሎት ፕሮግራም ተደረገ፡፡ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ጋራ ቦካ፣ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ፣ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ነው የመታስቢያ የፀሎት ፕሮግራሙ በዛሬው ዕለት የተከናወነው።