ዴቪድ ሳተርፊልድ ከኃላፊነታቸው ሊለቁ ነው መባሉን ተከትሎ የተሰጠ ትንታኔ

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማት ዴቪድ ሳተርፊልድ ላለፉት ሦስት ወራት ያገለገሉበትን ኃላፊነታቸውን ሊለቁ መሆኑን ፎሪን ፖሊሲ መጽሔት ያነጋገራቸውን የአሁን እና የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ትናንት ዘግቧል።

የተባለውን ዜና መሰረት በማድረግ የአሜሪካ ድምጿ ካሮል ቫንዳም ከአንድ የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ዲፕሎማት እና የአካባቢው ጉዳዮች አዋቂ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ እና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በትናንትናው ዕለት የሰጠውን ምላሽ ያጣመረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።