የአዲስ አበባ መምህራን ስራ ከመጀምራቸው በፊት እንዲከተቡ ስለሚያደርገው መመሪያ ምን ይላሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

ጥቅምት 1 ትምህርት ከመጀመሩ በፊት የአ.አ ትምህርት ቢሮ መምህራን እና የትምህርት ቤት አስተዳደር አባላት ከስራቸው አንጻር ከፍተኛ የሆነ የኮቪድ 19 ተጋላጭነት እንዳላቸው በመገንዘብ እራሳቸውንም ሆነ ቤተሰባቸውን ከበሽታው እንዲጠብቁ ለማስቻል አስገዳጅ የሆነ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት እንዲወስዱ አስገዳጅ የሆነ መመሪያ ወጥቷል፡፡ በዚህ ጉዳይ ምምህራኑ ምን ይላሉ?