ከጦርነት ሸሽተው በሌላ ጦርነት የተጠመዱ በሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የተካሔደውን የእርስ በርስ ጦርነት ሸሽተው ወደ ጎረቤት ሱዳን የተሰደዱ የትግራይ ተወላጆች፣ በዚያች አገር በቀጠለው ውጊያ የተነሣ በቂ ርዳታ እያገኙ እንዳልኾነና “የዘር ማጽዳት” ባሉት ችግር የተነሣ ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ እንደሚሰጉ ተናገሩ።

ተስፋ አስቆራጭ ባሉት ኹኔታ የተነሣ፣ በሕገ ወጥ አስተላላፊዎች ወደ አውሮፓ ለመሻገር እያሰቡ፣ ለጉዳት በመዳረግ ላይ ያሉ ስደተኞች መኖራቸውም ተጠቁሟል፡፡

ሄንሪ ዊልኪንስ ከኒጃሜና ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።