ድምጽ በቴክኖሎጂ ከድህነት መውጣት ይቻላል - የዛይ ራይድ መስራች ኦገስት 10, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በየዕለቱ ትራንስፖርት ጥበቃ የሚሰለፉ ነዋሪዎችን መመልከት የከተማዋ የትራንስፖርት ችግር ምን ያክል ሥር የሰደደ መሆኑን ማሳያ ነው።