በአፍሪካ ሀገራት ከእንስሳት የሚገኙ የምግብ ተዋፅዕዎች ተፈላጊነት በአራት እጥፍ ይጨምራል

Your browser doesn’t support HTML5

በሚመጡት ጥቂት አሥርት ዓመታት ውስጥ በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ከእንስሳት የሚገኙ የምግብ ተዋፅዕዎች ተፈላጊነት ከዛሬው አኳያ እስከ አራት እጥፍ እንደሚያድግ ተነገረ፡፡ በሚመጡት ጥቂት አሥርት ዓመታት ውስጥ በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ከእንስሳት የሚገኙ የምግብ ተዋፅዕዎች ተፈላጊነት ከዛሬው አኳያ እስከ አራት እጥፍ እንደሚያድግ ተነገረ፡፡