የዩናይትድ ስቴትስ ዓለማቀፉ የሚዲያ ኤጄንሲ ሥራ አስፈፃሚ ተተቹ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ዓለማቀፉን ሚዲያ ኤጂንሲ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ነፃና ገለልተኛ የሆነ ሚዲያ፣ በዓለም እንዲስፋፋ አርአያ የሚሆን ዘመናዊ የሚዲያ ተቋም እንዲኖር በዩናትድ ስቴትስ መንግሥት በጀት የተቋቋመው ኤጀንሲ ነው፡፡ ማይክ ፓክ በኮንግረስ የበላይ ጠባቂነት ሲተዳደር የኖረውን ይህን ኤጄንሲ እንዲመሩ፣ በተፈጠረ አዲስ መዋቅር፣ በፕሬዚዳንት የተሾሙ የመጀመሪያው ባለሥልጣን ናቸው፡፡