ሩሲያ ረኀብን እንደ መሣሪያ ከመጠቀም እንድትቆጠብ ብሊንከን ጠየቁ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

“ሩሲያ፣ በዩክሬን ላይ በፈጸመችው ወረራ ምክንያት፣ በዓለም ላይ ረኀብ ተከሥቷል፤” ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ ትላንት ኀሙስ፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ም/ቤት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።የቪኦኤ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን የላከችውን ዘገባ፣