ፕሬዚዳንት ትረምፕ እና ሬሴፕ ታይፕ ኤርዶዋን ትናንት በዋይት ሃውስ ስላደረጉት ስብሰባ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እና ሬሴፕ ታይፕ ኤርዶዋን ትናንት ዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት ውስጥ ያደረጉት ስብሰባ "በሁለቱ ሃገሮች መካከል ለሚኖሩት ግንኙነቶች የአዲስ ዘመን መጀመሪያ ነው" ሲሉ ገልፀውታል፡፡